ጎዳና የወደቁ እናቶች እና ጨቅላ ልጆቻቸው የሚታረሱበት የበጎ አድራጎት ተቋም

Your browser doesn’t support HTML5

ጎዳና የወደቁ እናቶች እና ጨቅላ ልጆቻቸው የሚታረሱበት የበጎ አድራጎት ተቋም

በ2013 ዓ.ም. የተቋቋመው “የአምላክ ልጆች ፋውንዴሽን”፣ የኑሮ ዕጣ ፈንታቸው ከሆስፒታል ወደ ጎዳና የሆኑ እናቶችን አስጠግቶ ይረዳል፡፡ እስከ አሁን ከ160 በላይ እናቶችን የረዳው አገር በቀል ፋውንዴሽኑ፣ ወላዶችን ከጨቅላ ልጆቻቸው ጋራ ለስድስት ወራት በአራስ ቤቱ ካቆየ በኋላ በዘላቂነት እንዲቋቋሙም ድጋፍ ያደርጋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።