ተመድ በረድኤት ሠራተኞች ላይ በሚደርስ ጥቃት ምክንያት በአማራ ክልል ዕርዳታ ለማቋረጥ እያሰበ ነው

ተፈናቃዮች በአማራ ክልል አውላላ ካምፕ አቅራቢያ ከሚገኝ ጊዜያዊ መጠለያ ውስጥ እአአ ግንቦት 5/2024

Your browser doesn’t support HTML5

ተመድ በረድኤት ሠራተኞች ላይ በሚደርስ ጥቃት ምክንያት በአማራ ክልል ዕርዳታ ለማቋረጥ እያሰበ ነው

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በአማራ ክልል በረድኤት ሠራተኞች ላይ እየደረሰ ያለውን ጥቃት ተከትሎ በክልሉ የምግብ እርዳታ አቅርቦትን ጨምሮ የሰብዓዊ ሥራዎችን ሊያቋርጥ እንደሚችል፣ ሮይተርስ የተመለከተው እና በሁለት ዲፕሎማቶች የተረጋገጠ ያለው ረቂቅ የውሳኔ ሀሳብ አመልክቷል።