በቡራዩና በአካባቢው "በተደራጁ ኃይሎች የተፈፀመ ነው" በተባለው ጥቃት የተገደለው ሰው ቁጥር ሃያ ሦስት መድረሱን የኦሮምያ ፖሊስ ኮሚሽነር አስታውቀዋል።
አዲስ አበባ —
በቡራዩና በአካባቢው "በተደራጁ ኃይሎች የተፈፀመ ነው" በተባለው ጥቃት የተገደለው ሰው ቁጥር ሃያ ሦስት መድረሱን የኦሮምያ ፖሊስ ኮሚሽነር አስታውቀዋል።
በአዲስ አበባና በአርባ ምንጭ ከተሞች ደግሞ ለተጎጂዎች ፍትሕ የሚጠይቁ ሰልፎች ተካሂደዋል፤ በተፈጠሩ ግጭቶችም ሕይወት መጥፋቱ ታውቋል።
Your browser doesn’t support HTML5
በቡራዩና አካባቢው ግጭት የ23 ሰዎች ሕይወት ማለፉን አስመልክቶ የተካሄደ የተቃውሞ ሰልፍ
በተፈጠረው ሁኔታ ማዘናቸውን የገለፁት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ በአጥፊዎች ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ ተናግረዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
በቡራዩና አካባቢው በተፈጠረ ግጭት የተገደለው ሰው ቁጥር 23 ደረሰ