ዩናይትድ ስቴትስ ለረሃብ ለተጋለጡ የ639 ሚሊዮን ዶላር ዕርዳታ ልትሰጥ ነው

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ በሱማልያ፣ ደቡብ ሱዳን፣ የመንና ናይጄሪያ በተከሰተው ድርቅና በአካባቢዎቹ እየተካሄዱ ባሉ ግጭቶች ምክንያት ለረሃብ የተጋለጡ ሕዝቦችን ለመመገብ የ639 ሚሊዮን አሜሪካ ዶላር ለመርዳት ቃል ገብተዋል።

በሌላ በኩል በዝናብ እጥረት ሳቢያ በኬንያ፣ ሶማልያ ከባድ የምግብ እጥረት መከሰቱ ተዘግቧል።

የቪኣኦኤ ባልደረቦች ሦራ ሃላኬ እና ዳን ጆሴፍ ያጠናቀሯቸው ዘገባዎች፣ የሮይተርስና ኤኤፍፒ ሪፖርቶች ሰሎሞን ክፍሌ ያቀርበዋል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5