ኢትዮጵያ በተመድ አባልነት የቆየችበት ጊዜ ፍሬያማ ነበር ተባለ

  • መለስካቸው አምሃ

አቶ መለስ አለም

ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት በተለዋጭ አባልነት የቆየችበት ጊዜ ፍሬያማ እንደነበረ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት በተለዋጭ አባልነት የቆየችበት ጊዜ ፍሬያማ እንደነበረ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

በተባበሩት መንግሥታት የሰላም ማስከበር ስምሪቶች አሰራር ላይም ከፍተኛ ለውጥ እንዲገኝ አስተዋፅዖ ማድረጓም የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ ገልፀዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

ኢትዮጵያ በተመድ አባልነት የቆየችበት ጊዜ ፍሬያማ ነበር ተባለ