ሁሉም የሰብዓዊ ዕርዳታ ተቋማት በጋምቤላ ክልል የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ ለጊዜው ማቋረጣቸውን በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት ሰብዓዊ ዕርዳታ አስተባባሪ አስታወቁ፡፡
አዲስ አበባ —
እዚሁ ውሳኔ ላይ የተደረሰውም በጋምቤላ ክልል በተፈፀመው ጥቃት ሁለት የሰብዓዊ ዕርዳታ ሰራተኞች መገደላቸውን ተከትሎ፣ መሆኑን በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት ተጠባባቂ የሰብዓዊ ዕርዳታ አስተባባሪ ስቲቨን ዌር ኦማሞ ለአሜሪካ ድምፅ አስረድተዋል፡፡
ሚስተር ኦማሞን አነጋግረናቸዋል፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5