ኢትዮጵያውያን በአንድ ቀን ሁለት መቶ ሚሊዮን ችግኞችን በመትከል የዓለም ክብረ-ወሰን ሰብረዋል።
አዲስ አበባ —
ዛሬ በሁሉም የአገሪቱ አካባቢዎች፣ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይን ጥሪ መነሻ ያደረገ የችግኝ ተከላ ሲካሄድ ውሏል። በርካቶች የተሳተፉበት ዘመቻ ከችግኝ ተከላም የበለጠ ትርጉም ያለው መሆኑን ቪኦኤ ያነጋገራቸውው ተሳታፊዎች ተናግረዋል።
ዘመቻው አንድነትን ሊያጠናክር እንደሚችልም ገልፀዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በወላይታ ሶዶና በአርባ ምንጭ መሳተፋቸውም ታውቋል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5