ኢትዮጵያ የአደጋ ሥጋት አያያዝ ኮሚሺን ልታቋቁም ነው

  • እስክንድር ፍሬው

የኢትዮጵያ ገበሬ

Your browser doesn’t support HTML5

ኢትዮጵያ የአደጋ ሥጋት አያያዝ ኮሚሺን ልታቋቁም ነው።

በድርቅ ምክንያት የሚከሰት አደጋ ከደረሰ በኋላ አስቸኳይ ጊዜ የምግብ እርዳታ በማቅረብ ላይ ያተኩር የነበረውን አሠራር ወደተሟላ የአደጋ ሥጋት አያያዝ ማሸጋገር አስፈላጊ መሆኑን የሚኒስትሮች ምክር ቤት አስታውቋል፡፡

በዚህም መሠረት ዝግጁነትና ምላሹን የሚመራ ብሔራዊ የአደጋ ሥጋት አያያዝ ኮሚሺን ልታቋቁም እንደሆነ ተነግሯል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የእስክንድር ፍሬን ዘገባ ያድምጡ፡፡