በትግራይ ባለፉት ሰባት አመታት የመኸር ምርት በ34 ከመቶ እድገት እንዳሳየ የክልሉ መንግስት አስታወቀ

ባለፉት ሰባት ዓመታት የትግራይ ክልል የመኸር ምርት በ34 በመቶ በላይ ማደጉ ተገለጸ። የመስኖ ልማቱም በተመሳሳይ መንገድ በፍጥነት እያደገ እንደሆነና ክልሉ በአሁኑ ጊዜ ከ 60 በመቶ የማያንስ የእጽዋት ሽፋን እንዳለዉ አንድ የክልሉ ባለስልጣና ተናግረዋል።