አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ መያዝ፥ የአገሮች አሳልፎ የመስጠት ውሳኔና የዓለም አቀፍ ሕጎች አንድምታ

Your browser doesn’t support HTML5

የአገሮች ግለሰቦችን አሳልፎ ለሚፈልጋቸው አገር የመስጠት ውሳኔና የዓለም አቀፍ ሕጎች አንድምታ

የመን ውስጥ ተይዘው ለኢትዮጵያ መንግስት የተሰጡትን የግንቦት ሰባት የፍትህ ነጻነትና የዴሞክራሲ ንቅናቄ ዋና ጸሐፊ የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ዓለም አቀፋዊና ሕጋዊ መብት መነሻ ያደረገ ዝግጅት ነው።

የኢትዮጵያ መንግስት በበኩሉ፤ “የትጥቅ ትግል ያወጀ ነው፤” ሲል ድርጅታቸውን ግንቦት ሰባትንና አቶ አንዳርጋቸውን በአሸባነት ይወነጅላል።

“ለጥያቄዎ መልስ” በሳምንታዊ ቅንብሩ፥ ተንታኝ ባለ ሞያው መልስ የሚሰጡባቸውን የበርካታ አድማጮችን ጥያቄዎች አስተናግዷል።

ለመሆኑ ጉዳዩ በዓለም አቀፍ ሕግ የሁለቱን ጉዳይና የየመንን አሳልፎ መስጠት እንዴት ይመለከቱታል? ዝርዝሩን ከዝግጅቱ ይከታተሉ።