አዲስ አበባ —
ሁለት የቴሌኮም አገልግሎት የሚሰጡ ዓለም አቀፍ ኩባንያዎች የኢትዮጵያን የቴሌኮም ገበያ በቅርቡ እንደሚቀላቀሉ ተነገረ። ከእነዚህ የአገልግሎት መስጫ የሥራ ፈቃድ ሽያጭ መንግሥት ብዙ ቢሊዬን የአሜሪካ ዶላር እንደሚጠብቅም አንድ ከፍተኛ ባለሥልጣን አስታወቁ።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የቴሌኮም አገልግሎት የሚሰጡ ዓለም አቀፍ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ