በሱዳን የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን

ካርቱም

በሱዳን ለበርካታ ዓመታት የኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያዊን የሀገሩ የፀጥታ ኃይሎች ንብረቶቻቸውን እየቀሟቸው እንደሆነ ተናገሩ። በተለይ በካርቱም ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያዊያን ከቅርብ ሳምንታት ወዲህ በባጃጅ የመጓጓዣ አገልግሎት ከሚሰጡ ኢትዮጵያዊያን የሀገሩ ፀጥታ ኃይል ወደ አንድ መቶ የሚገመት ባጃጆችን ያለ በቂ ምክንያት ወስዶባቸዋል ብለዋል።

ኢትዮጵያዊያኑ እርምጃዉ ትውልደ ኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያንን ብቻ ያነጣጠረ መሆኑን ገልፀዋል። ካርቱም የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ምላሽ ሰጥተዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በሱዳን የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን