ሱዳንን እየመሩ ያሉት የጦር አዛዦችና ተቃዋሚዎቹ፣ ዛሬ የሰላም ሥምምነት ተፈራረመዋል፡፡
አዲስ አበባ —
ምርጫ እስከሚያካሄዱ ጊዜ ድረስ የጋራ ወታደራዊና የሲቪል ምክር ቤር እንዴት ይቋቋም በሚለው ዝርዝር ላይ እንደተደራደሩ ነው የተገለፀው፡፡
ዝርዝሩን በተመለከተ ኢትዮጵያን ወከለው ከአፍሪካ ህብረት ጋር ሁለቱን የሱዳን ወገኖች ከሚያደረድሩት አምባሳደር መሃመድ ድሪር ጋር ዘጋቢያችን እስክንድር ፍሬው ቆይታ አድርጓል፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5