ሱዳን ለማደራደር ያቀረበችውን ሃሳብ ኢትዮጵያ ውድቅ አደረገች

  • እስክንድር ፍሬው

ፎቶ ፋይል፦ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የፕሬስ ክፍል ሃላፊ ቢል ለኔ ስዩም

ሱዳን በኢትዮጵያ የሚገኙ አምባሳደሯን ወደ ካርቱም መጥራቷ ታውቋል። ሱዳን አምባሳደሯን የጠራችው በትግራይ ክልል ባለው ግጭት የሸምጋይነት ሚና ለመጫወት ያቀረበችው ጥያቄ በኢትዮጵያ ውድቅ መደረጉን ተከትሎ ነው።

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የፕሬስ ክፍል ሃላፊ ቢል ለኔ ስዩም ለጋዜጠኞች ሲናገሩ ከአንዳንድ የሱዳን መሪዎች ጋር ያለን የመተማመን ደረጃ ተሸርሽሯል ብለዋል።

የአሜሪካ ድምጽ ያነጋገራቸው የፖለቲካ ሳይንስ ምሁር ደግሞ ከትግራዩ ግጭት በኋላ ብቅ ያሉ የሁለቱን አገራት ግንኙነት የሚያሻክሩ ጉዳዮች የኢትዮጵያን መንግሥት ጥርጣሬ ምክንያታዊ የሚያደርጉ መሆናቸውን አስረድተዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ሱዳን ለማደራደር ያቀረበችውን ሃሳብ ኢትዮጵያ ውድቅ አደረገች