የአገር ጉዳይ ዛሬም ያነጋግራል።
እናም ስለሚያሳስቡን ጉዳዮች ሰዓቱ ከረፈደ በኋላ ሳይሆን ዛሬ፣ መነጋገር ለመነጋጋር ያህል ብቻ ሳይሆን ለመግባባት እና አንዳች ጠቃሚ መላ ለመሻት፤ መንገዱ ተጀምሯል።
ለዚህኛውም ዙር የአገር ጉዳይ ሦሥት እንግዶች ከአዲስ አበባ ጋብዘናል።
“የሁላችንም በሆነች አገር ለሁላችንም የሚበጁ የሕይወት መላዎች” የሚሉ ይመስላል፤ የዛሬዎቹ “የአገር ጉዳይ” ባለተራዎች በወጋቸው።
ተወያዮች:- በኢትዮጵያ ጉዳዮች በመጻፍ እና በአገራዊ ውይይቶች በነቃ ተሳትፏቸው የሚታወቁት አንጋፋ ምሁር ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም፤ የሰማያዊ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበር አቶ አንተነህ አሰፋ እና የሕግ ባለሞያው አቶ ተማም አባ ቡልጉ ናቸው።
Your browser doesn’t support HTML5
Your browser doesn’t support HTML5