የአስቸኳይ ጊዜ ኮማንድ ፖስት ሕገወጥ ያላቸው አካላት የሕዝብን ሰላምና መረጋጋት ለማደፍረስና በፀጥታ ኃይሎች ላይ ጉዳት ለማድረስ ሞክረዋል ሲል አስታውቋል።
አዲስ አበባ —
የአስቸኳይ ጊዜ ኮማንድ ፖስት ሕገወጥ ያላቸው አካላት የሕዝብን ሰላምና መረጋጋት ለማደፍረስና በፀጥታ ኃይሎች ላይ ጉዳት ለማድረስ ሞክረዋል ሲል አስታውቋል።
የፀጥታ ኃይሎች አስፈላጊ ያለውን እርምጃ እንዲወስዱ መታዘዛቸውንም ኮማድ ፖስቱ ገልጿል። የፀጥታ ኃይሎች ዛሬና ትናንት ነቀምቴ ከተማ ውስጥ ወሰዱት በተባለ እርምጃም አንድ ሰው መገደሉና የቆሰሉ ሌሎችም እንዳሉ ታውቋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የአስቸኳይ ጊዜ ኮማንድ ፖስት "ሕገወጥ" ባላቸው የፀጥታ ኃይሎች "አስፈላጊ" እርምጃ እንዲወስዱ አዘዘ