የኢትዮጵያ የፀረ አበረታች መድሃኒት ቢሮ አትሌቶች ላይ ምርመራ አደረገ

  • ሔኖክ ሰማእግዜር
የፀረ አበረታች መድሃኒት ቢሮ ስፖርተኞች አበረታች ዕፅ መውሰድ አለመውሰዳቸውን መቆጣጠር መጀመሩንና ከ350 የሚበልጡ አትሌቶች ላይ ምርመራ ማድረጉን አስታውቋል።

የፀረ አበረታች መድሃኒት ቢሮ ስፖርተኞች አበረታች ዕፅ መውሰድ አለመውሰዳቸውን መቆጣጠር መጀመሩንና ከ350 የሚበልጡ አትሌቶች ላይ ምርመራ ማድረጉን አስታውቋል።

ምርመራ ከተደረገባቸው የሚበዙት ሯጮች ሲሆኑ፤ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በበኩሉ፤ በአትሌቶች ዘንድ የግንዛቤ ማስጨበጫ ዘመቻ ጀምሯል።

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ የፀረ አበረታች መድሃኒት ቢሮ አትሌቶች ላይ ምርመራ አደረገ

የኢትዮጵያን የፀረ አበረታች መድኃኒት ሥራ አስመልክቶ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ውስጥ አበረታች መድሃኒቶችን ለማስቆም የሚንቀሳቀሰው ግብረ ኃይል አስተባባሪ ወ/ሮ ቅድስት ታደሰን ሔኖክ ሰማእግዜር አነጋግሯል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ የፀረ አበረታች መድሃኒት ቢሮ አትሌቶች ላይ ምርመራ አደረገ