የኢትዮጵያ ሰራዊት በሶማሊያ መንግሥት ወታደሮች ጥቃት ፈጽመዋል መባሉን አስተባበለ

ጁባላንድ፣ ሶማሊያ

ትላንት ሰኞ የኢትዮጵያ ሰራዊት በሶማሊያ መንግሥት ወታደሮች ላይ በዶሎ ከተማ ጥቃት ፈጽመዋል መባሉን የኢትዮጵያ መንግሥት አስተባበለ፡፡ የኢትዮጵያ መንግሥት በሶማሊያ በኩል በወጣው መግለጫ ማዘኑን ገልጾ ክሱ “ሀሰተኛ” ነው በማለት ተከራክሯል፡፡

በሀሩን ማሩፍ የተጠናቀረውን ዘገባ ኤደን ገረመው እንደሚከተለው አሰናድታዋለች፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ ሰራዊት በሶማሊያ መንግሥት ወታደሮች ጥቃት ፈጽመዋል መባሉን አስተባበለ