በኢትዮጵያ ሶማሌ የተከሰተው ድርቅ

በሶማሊያ ውስጥም የምግብ እጥረት በርካታ ህፃናትን እያጠቃ ነው

በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የተከሰተውን ድርቅ ለመቋቋምና ለተረጂዎች ለመድረስ በክልሉና በፌደራል መንግሥታት እንደዚሁም ዓለምአቀፍ አጋሮች የተለያዩ ሥራዎች እየተሠራ ነው፡፡