ኢትዮጵያ ደኅና ነች?

ፕሮፌሰር ብሩክ ኃይሉ

የተያያዘው ቃለ-ምልልስ የኢትዮጵያን የዛሬ ጤና ይፈትሻል።

ፌደራሊዝምና ዓይነቶቹ፣ የሌሎች ሃገሮች ልምዶችና የታሪክ ትምህርት፣ ኢሕአዴግ፣ አባል ፓርቲዎቹና ሕልውናው፣ የኢትዮጵያ ሕገ-መንግሥት፣ የክልልነት ጥያቄ፣ የሕዝቦች የፖለቲካ ቅንጅት፣ የአማራ ብሄረተኛነትና የኢትዮጵያዊነት ጉዳይ፣ ዶ/ር አብይ አሕመድና አቋማቸው ... ሌሎችም ጉዳዮች ተነስተዋል።

የድምፁን ፋይል ያዳምጡት።

Your browser doesn’t support HTML5

ኢትዮጵያ ደኅና ነች?