በኮማንድ ፖስቱ ተይዘው የነበሩ ከእስር ተፈቱ

  • እስክንድር ፍሬው

ፎት ፋይል

ከኦሮሚያና ከአማራ ክልሎች በሁከት ተጠርጥረው የተያዙ ወደ አምስት ሺሕ የሚጠጉ ተጠርጣሪዎች የተሃድሶ ሥልጠና ወስደው መለቀቃቸው ተገለፀ፡፡

“ጥያቄ ማቅረብ መብት ነው፤ በአመፅ፣ በሁከትና በጉልበት ጥያቄን ማቅረብ ግን ዋጋ ያስከፍላል" ብለዋል ጠ/ሚ ኃይለማሪያም ደሳለኝ ፡፡

በመንግሥት መገናኛ ብዙሃን እንደተገለፀው ዛሬ የተለቀቁት 4ሺሕ 8መቶ ሰዎች በሀገሪቱ ተፈጥሮ ከነበረው አለመረጋጋት ጋር በተያያዘ በሁከት የተጠረጠሩ በጦላይ እና በብርሸለቆ ማሰልጠኛዎች ሥልጠና የወሰዱ ናቸው፡፡

እስክንድር ፍሬው አጥር ያለ ዘገባ ልኳል፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

በኮማንድ ፖስቱ ተይዘው የነበሩ ከእስር ተፈቱ