ዶ/ር መረራ ጉዲና ከእሥር ሲወጡ የተደረገላቸው አቀባበል

Your browser doesn’t support HTML5

የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግሬስ /ኦፌኮ/ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና የተመሰረተባቸው ክስ ተቋርጦ ትናንት ከእሥር ከተፈቱ በኋላ በሺሕዎቹ የሚቆጠሩ፣ ደጋፊዎቻቸው እና የኦፌኮ አባላት በቤታቸው አካባቢ በአጀብ ተቀብለዋቸዋል፡፡