ዶ/ር መረራ ለቪኦኤ የሰጡት ገለፃ

  • መለስካቸው አምሃ

የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግሬስ/ኦፌኮ/ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና

የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግሬስ/ኦፌኮ/ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና ኢህአዴግ የብሔራዊ መግባባቱን ሥራ በሙሉ ልብ እንዲያከናውን እና ከተቃዋሚ ኃይሎች ጋር በመሆን ለኢትዮጵያ እንደገና አዲስ ዘመን እንዲጀመር ጥሪ አቀረቡ፡፡

የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግሬስ/ኦፌኮ/ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና ኢህአዴግ የብሔራዊ መግባባቱን ሥራ በሙሉ ልብ እንዲያከናውን እና ከተቃዋሚ ኃይሎች ጋር በመሆን ለኢትዮጵያ እንደገና አዲስ ዘመን እንዲጀመር ጥሪ አቀረቡ፡፡

ትናንት የሚደግፋቸው ሕዝብ ያደረገላቸው የደስታ አቀባበል፣ አዲስ የትግል መንፈስ እንዳሳደረባቸውም ተናገሩ፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ዶ/ር መረራ ለቪኦኤ የሰጡት ገለፃ