የዕርቀ ሰላም ኮሚሽን መግለጫ

  • መለስካቸው አምሃ

አዲስ አበባ /ኢትዮጵያ/

በፌዴራል መንግሥቱና በትግራይ ክልላዊ መንግሥት መካከል ያለውን ውጥረት የመፍታት ሥራ ለዕርቀ ሰላም ኮሚሽኑ የተሰጠ ኃላፊነት እንዳልሆነ፣ የኮሚሽኑ የሥራ መሪዎች አስታውቀዋል።

ኮሚሽኑ በዐዋጅ ከተቋቋመበት አንስቶ አብዛኛውን ጊዜ የወሰደው ሥራ ራሱን ማደራጀትና ለዋና ተግባራቱ አመቺ ሁኔታ የሚፈጥሩ ውይይቶችን ማካሄድ እንደነበረም ተነግሯል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የዕርቀ ሰላም ኮሚሽን መግለጫ