በተለያዩ ሀገሮች የሚገኙ የኢትዮጵያ ዲፕሎማቲክ ሚሲኦኖች ለረዥም ዓመታት ሲያገለግሉ የነበሩት ሰራተኞች እንዲመለሱ መጠራታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ለቪኦኤ ገለፁ፡፡
አዲስ አበባ —

የተወሰደው ዕርምጃ አንዳንድ ጉድለቶችን የሚያቃና እንደሆነም ይናገራሉ፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5