ከዩናይትድ ስቴትስ ኢምባሲ የወጣውን መግለጫ በተመለከተ የመንግሥት ምላሽ

  • መለስካቸው አምሃ
በመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት የሚዲያና ሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ጄነራል አቶ ሙሐሙድ ሰዒድ በኢትዮጵያ ከዩናይትድ ስቴትስ ኢምባሲ የወጣውን መግለጫ በተመለከተ የመንግሥትን አቋም ለቪኦኤ ገልፀዋል፡፡

አቶ ሙሐሙድ ሰዒድን ያናገራቸው መለስካቸው አምሃ ነው

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ከፍተው ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5