የቁጫ ሕዝብ ጥያቄና የሰሞኑ እሥራቶች

  • መለስካቸው አምሃ

ደቡብ ኢትዮጵያ ከፊል ዞኖችና ወረዳዎች፤ ጋሞ ጎፋ



Your browser doesn’t support HTML5

የቁጫ ሕዝብ ጥያቄና የሰሞኑ እሥራቶች



በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ሕዝቦች ክልል በቁጫ ወረዳ፥ ከ 20 በላይ ትምህርት ቤቶች ተዘግተዋል። ከ 100 በላይ ተማሪዎች፥ መምህራንና አርሶ አደሮች መታሠራቸውም ይነገራል።

ከወረዳው ባለሥልጣናት ጉዳዩን ለማጣራት ባባለፉት ሁለት ቀናት ያደረግነው ሙከራ አልተሳካም።

መለስካቻው አምሃ ተከታዩን ከአዲስ አበባ ልኳል።