የቀድሞው የገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ መላኩ ፋንታን ጭምሮ፣ በከባድ የሙስና ወንጀል ተከሰው የነበሩ አያሌ ሰዎች ክስ እንዲቋረጥ ጠቅላይ አቃቤ ሕግ መጠየቁ ተሰማ፡፡
አዲስ አበባ —
የቀድሞው የገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ መላኩ ፋንታን ጭምሮ፣ በከባድ የሙስና ወንጀል ተከሰው የነበሩ አያሌ ሰዎች ክስ እንዲቋረጥ ጠቅላይ አቃቤ ሕግ መጠየቁ ተሰማ፡፡
በሌላ በኩል ደግሞ በሽብር ወንጀል ተከሰው፣ ክሳቸው እንዲቋረጥ የተወሰነላቸው በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች እንዳልተፈቱ፣ አንዳንዶቹም አድራሻቸው እንደማይታወቅ ምንጮች ገለፁ፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
አቶ መላኩ ፋንታን ጭምሮ፣ በከባድ የሙስና ወንጀል የተከሱ ሰዎች ክስ እንዲቋረጥ ተጠየቀ