በቂሊንጦ እስር ቤት ቃጠሎ ክስ የተመሰረተባቸው ተጠርጣሪዎች ክስ ተቋረጠ

  • መለስካቸው አምሃ

ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት

የጠ/ሚኒስትር አብይ አሕመድን ትዛዝ ተከትሎ ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ በቂሊንጦ እስር ቤት ቃጠሎ ክስ ከመሰረተባቸው ተጠርጣሪዎች መካከል ዶ/ር ፍቅሩ ማሩ ጨምሮ የሥልሳ ሁለት ተከሳሾችን ክስ አቋረጠ፡፡

የጠ/ሚኒስትር አብይ አሕመድን ትዛዝ ተከትሎ ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ በቂሊንጦ እስር ቤት ቃጠሎ ክስ ከመሰረተባቸው ተጠርጣሪዎች መካከል ዶ/ር ፍቅሩ ማሩ ጨምሮ የሥልሳ ሁለት ተከሳሾችን ክስ አቋረጠ፡፡ የተጠርጣሪዎች ክስ የተቋረጠ ቢሆንም መቼ እንደሚፈቱ የታወቀ ነገር የለም፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በቂሊንጦ እስር ቤት ቃጠሎ ክስ የተመሰረተባቸው ተጠርጣሪዎች ክስ ተቋረጠ