በመገናኛ ብዙኃን የማይታወቁ ብዙ እሥረኞች በወህይኒ ቤት እንደሚገኙ ተነገረ

  • መለስካቸው አምሃ

ወህይኒ

በመገናኛ ብዙኃን የማይታወቁ ብዙ እሥረኞች ዛሬም በወህይኒ ቤት እንደሚገኙ ተነገረ፡፡ አንዳንድ ተቃዋሚ ፓርቲዎችም ሊፈቱ የሚገቡ አባሎቻቸው ዛሬም እንዳልተፈቱ አስታወቁ፡፡

በቅርቡ ከተፈቱት መሃል በርከት ያለ ቁጥር ያላቸው እሥረኞችም እንዳልተፈቱ ይናገራሉ፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5