በኢትዮጵያ ለተፈጠረው ቀውስ ተጠያቂዎች በሽብርተኝነት የተፈረጁት ሃይሎች ናቸው

  • መለስካቸው አምሃ
ፐሬዚደንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ

ፐሬዚደንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ

ለአለፉት ወራት በሃገሪቱ ውስጥ የተፈጠረው ቀውስና ሁከትም ሆነ በሕይወትና ንብረት ላይ ለደረሰው ጉዳት መሪውን ሚና የተጫወቱት ″የውጭ ኃይሎችና በሽብርተኝነት የተፈረጁት ኦነግ፣ እንዲሁም ግንቦት ሰባት ናቸው″ ሲሉ የኢፌዲሪ ፕሬዘዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ አስታወቁ።

ለአለፉት ወራት በሀገሪቱ ውስጥ የተፈጠረው ቀውስና ሁከትም ሆነ በሕይወትና ንብረት ላይ ለደረሰው ጉዳት መሪውን ሚና የተጫወቱት ″የውጭ ኃይሎችና በሽብርተኝነት የተፈረጁት ኦነግ፣ እንዲሁም ግንቦት ሰባት ናቸው″ ሲሉ የኢፌዲሪ ፕሬዘዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ አስታወቁ።

የህዝብ ምክር ቤቶች የተለያዩ ድምጾች የሚሰሙባቸውና የሚፎካከሩባቸው እንዲሆኑ፥ የሃገሪቱ የምርጫ ሕግ መለወጥ እንዳለበትም ፕሬዘዳንቱ ዛሬ ለተወካዮች ምክር ቤትና ለፌዴሬሽን ምክር ቤት የጋራ ስብሰባ ተናግረዋል።

መለስካቸው አምሃ ተከታትሏል።

ዝርዝርሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ ለተፈጠረው ቀውስ ተጠያቂዎች በሽብርተኝነት የተፈረጁት ሃይሎች ናቸው

የቅዳሜውን የኢትዮጵያ መንግሥት የአስቸኳይ ጊዜ ዋጅ ድንጋጌ አስመልክቶ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ተከታዩን አጭር ምላሽ ሰጥቷል።

“የኢትዮጵያ መንግት የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ መደንገጉን ተረድተናል። የዜጎች ሕገ መንግታዊ መብቶች ጥበቃ እንዳይደናቀፍ ሁሉም ወገኖች ከብጥብጥ እንዲርቁ እናሳስባለን።”