በኢትዮጵያ የሚገኙ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ዛሬ የተፈራረሙት የአሰራር ቃል ኪዳን ሰነድ፣ በአይነቱ ልዩ እንደሆነ ተነገረ፡፡
አዲስ አበባ —
መላ የኢህአዴግ አባላትና የመንግሥት ሰራተኞች የፓርቲዎችን እንቅስቃሴ እንዳያደናቅፉ ጠ/ሚኒስትሩ አስጠነቀቁ፡፡
የተፈረመው የቃል ኪዳን ሰነድ ተግባራዊ ከሆነ፣ አሁን በሀገሪቱ የሚታየውን የሰላም እጦት በእጅጉ ሊያሻሽለው እንደሚችልም የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ሰብባሲ ተናገሩ፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች የአሰራር ሰነድ ተፈራረሙ