በደቡብ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች በምርጫ ጉዳይ

ሀዋሳ

በደቡብ ክልል የሚንቀሳቀሱ አንዳንድ ፓርቲዎች በምርጫው መራዘምና ያንን ተከትሎም በመንግሥት በቀረቡ አማራጮች ላይ የተለያዩ አቋሞችን እያንፀባረቁ ነው።

የኮሮናቫይርስ ባልተወገደበት ሁኔታም ቢሆን ምርጫው መካሄድ እንዳለበት የገለፁም አልጠፉም።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በደቡብ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች በምርጫ ጉዳይ