ከኦህዴድ እና ኦፌኮ መሪዎች ጋር የተደረገ ውይይት

  • እስክንድር ፍሬው

OFC - OPDO

የኦሮሚያ ገዥ ፓርቲ ኦህዴድ እና ተቃዋሚው ኦፌኮ ለመደራደር መወሰናቸውና በቅርቡ እየታዩ ያሉ ሌሎች ለውጦች ከሁለቱ ፓርቲዎች ግንኙነት የዘለለ ትርጉም እየተሰጣቸው ነው፡፡

የኦሮሚያ ገዥ ፓርቲ ኦህዴድ እና ተቃዋሚው ኦፌኮ ለመደራደር መወሰናቸውና በቅርቡ እየታዩ ያሉ ሌሎች ለውጦች ከሁለቱ ፓርቲዎች ግንኙነት የዘለለ ትርጉም እየተሰጣቸው ነው፡፡ ከዚህ አንፃር የሁለቱ ፓርቲዎች አመራሮች ምን ይላሉ?

ሁለቱንም ወገን አነጋግረናል፡፡

ሙሉውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያገኛሉ።

Your browser doesn’t support HTML5

ከኦህዴድ እና ኦፌኮ አመራሮች ጋር የተደረገ ውይይት