በኢትዮጵያ ወቅታዊ ፖለቲካ ላይ ውይይት

አቶ ገረሱ ቱፋ እና አቶ መስፍን ነጋሽ

በኢትዮጵያ ገዥ ፓርቲ ኢህአዴግ ውስጥ ቁልፍ ሚና አለው የሚባለው ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ፣ ሁለት ወራት ለሚጠጋ ጊዜ ስብሰባ ተቀምጦ የውስጥ ችግሩ ላይ ተወግዷል፡፡

በኢትዮጵያ ገዥ ፓርቲ ኢህአዴግ ውስጥ ቁልፍ ሚና አለው የሚባለው ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ፣ ሁለት ወራት ለሚጠጋ ጊዜ ስብሰባ ተቀምጦ የውስጥ ችግሩ ላይ ተወግዷል፡፡ አዱሱ አመራርም መርጧል፡፡

በጠባብነትና በትምክተኝነት የሚከሳቸው ከሌሎች የኢትዮጵያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ግንባር አባል ድርጅቶች ጋር አለው የሚባለው ቅራኔው መሠረት ምን ይሆን? በዚህ የፖለቲካ አለመግባባት ውስጥ እንዴትስ ነው፣ የሕዝቡ የዴሞክራሲና መልካም አስተዳደር ጥያቄ የሚፈታው

ትዝታ በላቸው ሁለት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ንቁ ተሳትፎ የሚያደርጉ ወጣቶችን አነጋግራለች፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ወቅታዊ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ላይ ውይይት

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ ወቅታዊ ፖለቲካ ላይ ውይይት