የኢህአዴግ አራት ድርጅቶች የጋራ መግለጫ

  • እስክንድር ፍሬው
ሰሞኑን የተጠናቀቀው የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ስብሰባ ከአመራሩ አንድነት አንፃር የነበሩ ችግሮች በጥልቀት የተዳሰሱበት እንደነበረ የግንባሩ አራት አባል ድርጅቶች ሊቃነ-መናብርት አስታወቁ፡፡

ሰሞኑን የተጠናቀቀው የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ስብሰባ ከአመራሩ አንድነት አንፃር የነበሩ ችግሮች በጥልቀት የተዳሰሱበት እንደነበረ የግንባሩ አራት አባል ድርጅቶች ሊቃነ-መናብርት አስታወቁ፡፡

የውስጥ ዲሞክራሲን ከማስፋትና ዲሞክራሲን ወደ ሕዝቡ ከማድረስ አንፃር ከፍተቶች መኖራቸውን እንደተመለከቱም ገልፀዋል፡፡

ሰሞኑን የተካሄደውን የኢህአዴግ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ መነሻ በማድረግ መግለጫ የሰጡት፣ የአራቱ አባል ድርጅቶች ሊቃነ-መናብርት ናቸው፣ በሀገሪቱ ያንዣበበው አደጋ እና ወቅታዊው ችግር ከውይይቱ ትኩረቶች አንዱ እንደነበር ተገልጿል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የኢህአዴግ አራት ድርጅቶች የጋራ መግለጫ