የኦፌኮ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና ከእሥር ተለቀቁ

  • መለስካቸው አምሃ

የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግሬስ /ኦፌኮ/ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና

የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግሬስ /ኦፌኮ/ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና የተመሰረተባቸው ክስ ተቋርጦ ዛሬ መፈታታቸው ታወቀ፡፡ አያሌ ደጋፊዎቻቸው እና የኦፌኮ አባላት በቤታቸው አካባቢ በአጀብ ተቀብለዋቸዋል፡፡

የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግሬስ /ኦፌኮ/ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና የተመሰረተባቸው ክስ ተቋርጦ ዛሬ መፈታታቸው ታወቀ፡፡ አያሌ ደጋፊዎቻቸው እና የኦፌኮ አባላት በቤታቸው አካባቢ በአጀብ ተቀብለዋቸዋል፡፡

ዶ/ር መረራ ጉዲናን ጨምሮ ሌሎች 528 ተጠርጣሪዎችም ክሳቸው ተቋርጦ ዛሬ ተፈተዋል፡፡

የኦፌኮ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና ተለቀቁ

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የኦፌኮ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና ከእሥር ተለቀቁ