ከአዲስ አበባ ወደ ናይሮቢ ሲበር የነበረ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት የሆነው ቦይንግ 737 አውሮፕላን ተከሰሶ በውስጡ የነበሩ 149 መንገደኞችና 8 የበረራ ሰራተኞች ህይወት አልፏል፡፡
ዛሬ ጠዋት ከአዲስ አበባ ወደ ናይሮቢ ሲበር ቢሾፍቱ አካባቢ በተከሰከሰው ቦይንግ 737 አውሮፕላን ወዳጅ ዘመዶቻቸውን የሸኙና ናይሮቢ ጆሞ ኬኒያታ ዓለምቀፍ የአየር ማረፊያ የአውሮፕላኑን መከስከስ ሰምተው ተጨማሪ መረጃ የሚጠባበቁ ቤተሰቦች፡፡