65 እንሆናለን የሚሉ ፓርቲዎች በቅርቡ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፀደቀውን የምርጫና የፖለቲካ ፓርቲዎች ህግ አፋኝ ነው በማለት በሥራ ላይ እንዳይውል ጠየቁ፡፡
አዲስ አበባ —
ከህግ መውጣቱ ጀርባ ሴራ እና ፀረ ዲሞክራሲ እንቅስቃሴ አለ የሚሉት እነዚህ ፓርቲዎች በቅርቡ “ድምፃችን ይሰማ” የሚል እንቅቃሴ እንደሚጀምሩም ገልፀዋል፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ፓርቲዎች የፀደቀው የምርጫና የፖለቲካ ፓርቲዎች ህግ አፋኝ ነው አሉ