በተፈፀሙ ግድፈቶች ማንም ተጠይቆ አያውቅም - የፓርላማ ቋሚ ኮሚቴ

  • መለስካቸው አምሃ

የኢትዮጵያ ፓርላማ


የኢትዮጵያ ፓርላማ

Your browser doesn’t support HTML5

በተፈፀሙ ግድፈቶች ማንም ተጠይቆ አያውቅም - የፓርላማ ቋሚ ኮሚቴ


እስከዛሬ ድረስ በቀረቡ የዋናው ኦዲተር መሥሪያ ቤት ሪፖርት ተለይተው በወጡ ጉልህ ግድፈቶች ምንም የሕግ እርምጃ ተወስዶ እንደማያውቅ የወቅቱ የፓርላማው የመንግሥት አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሊቀመንበር አስታወቁ፡፡

የቋሚ ኮሚቴው ሊቀመንበር እንደራሴ ግርማ ሰይፉ አክለውም “ጠቅላይ ሚኒስትሮቹም እስከዛሬ እርምጃ አልወሰዱም” ብለዋል፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ፡፡