በመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትሪያሪክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ባስተላለፉት መልዕክት በወቅታዊ የኢትዮጵያ ጉዳዮችን አስመልክቶ ፀሎተ ምህላ እየተካሄደ ነው።
ዋሺንግተን ዲሲ —

በትግራይ በተለይ በአክሱም ከተማ የመርኃ ግብሩ ፀሎተ ምህላ ብዙ ህዝብ በተሳተፈበት ተጀምሯል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5