'በደል እና ሙስና' - በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት

  • መለስካቸው አምሃ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የአስተዳደስ በደል እና ሙስና ሥር ሰዷል ሲሉ አንዳንድ የቤተክርስቲያኑ አገልጋዮች ለቪኦኤ ገለፁ፡፡

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የአስተዳደስ በደል እና ሙስና ሥር ሰዷል ሲሉ አንዳንድ የቤተክርስቲያኑ አገልጋዮች ለቪኦኤ ገለፁ፡፡

የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ ከአዝማሚያ ያለፈ ነው ለማለት እንደማያስደፍር አስተባብለው የቤተ ክርስቲያኗ አገልጋዮች በሕግና በሥርዓት እየተዳደሩ ናቸው አሉ፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

'በደል እና ሙስና' - በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት