በኦሮሚያ ተቃውሞው ቀጥሏል

oromo protest

አራተኛ ወሩን የያዘው በኦሮሚያ የተለያዩ የዞን ከተሞች እየተካሄደ ያለው ተቃውሞ የቀጠለ ሲኾን በያቤሎ፣ በአሬሮ፣ ሂድ ሎላ፣ በጉጂ ዞን ሻኪሶ ከተሞች የተደረጉ ሰልፎች አብዛኞቹ ሕገወጥ ናቸው። በአንዳንዶቹ ቦታዎች ደግሞ ከሕዝቡ ጋር እየተነጋገርን ነው ሲል የወረዳ እና የዞኑ ባለሥልጣናት ለአፋን ኦሮሞ ዝግጅት ክፍላችን ገልፀዋል፡፡

በሌላ በኩል ደግሞ የሲዳማ አርነት ንቅናቄ አባሎቹ ከየሚሠሩበት እየተወሰዱ መታሠራቸውንና አሁን የት እንዳሉ እንደማያውቁ የፓርቲው ሊቀመንበር ዶ/ር ሚሊዮን ቱማቶ ተናግረዋል፡፡

የዘገባዎቹን ዝርዝር ጽዮን ግርማ ይዛለች፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ድምጽ ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በኦሮሚያ ተቃውሞው ቀጥሏል