በቢሾፍቱ የኢሬቻ በዓል ወቅት የሰዎች ሕይወት መጥፋቱን ተከትሎ፥ ዛሬም በበርካታ የኦሮሚያ አካባቢዎች ተቃውሞዎች እንደቀጠሉ መሆናቸው ተነግሯል።
አዲስ አበባ —
በቢሾፍቱ የኢሬቻ በዓል ወቅት የሰዎች ሕይወት መጥፋቱን ተከትሎ፥ ዛሬም በበርካታ የኦሮሚያ አካባቢዎች ተቃውሞዎች እንደቀጠሉ መሆናቸው ይነገራል።
ነዋሪዎችና የፖለቲካ ድርጅት ተጠሪዎችን አነጋግረናል። ከመንግሥት ምላሽ ለማግኘትም ጥረት አድርገናል።
ሰሎሞን ክፍሌ ተከታትሏል።
ዝርዝርሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
በኦሮሚያ ክልል ከተሞች ተቃውሞ መቀጠሉ ተጠቆመ