ስለኢትዮጵያው ድርቅ የአሜሪካ ባለሥልጣን ማሳሰቢያ

  • እስክንድር ፍሬው

ፎቶ ፋይል

የዘንድሮው ድርቅ አፍሪካን በሙሉና በተለይ ደግሞ ምሥራቅ አፍሪካን ክፉኛ ማጥቃቱን የዩናይትድ ስቴትስ ዓለምአቀፍ ልማት ኤጀንሲ (ዩኤስኤአይዲ) የኢትዮጵያ ዳይሬክተር አስታውቀዋል፡፡

የዘንድሮው ድርቅ አፍሪካን በሙሉና በተለይ ደግሞምሥራቅ አፍሪካን ክፉኛ ማጥቃቱን የዩናይትድ ስቴትስ ዓለምአቀፍ ልማት ኤጀንሲ (ዩኤስኤአይዲ) የኢትዮጵያ ዳይሬክተር አስታውቀዋል፡፡

ሚስ ሌዝሊ ሪድ ለአሜሪካ ድምፅ በሰጡት ቃል ዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ እየታየ ያለውን ሁኔታ ከግምት ያስገባ ምላሽ እንዲሰጥ ጠይቀዋል፡፡

ከተከሰተው ከፍተኛ ፍላጎት አንፃር ያለው ግብዓት በእጅጉ ያነሰ መሆኑንም ሪድ አመልክተዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

ስለኢትዮጵያው ድርቅ የአሜሪካ ባለሥልጣን ማሳሰቢያ