የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ የሺዋስ አሰፋ ታሰሩ

  • ሰሎሞን ክፍሌ

የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ የሺዋስ አሰፋ

የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ የሺዋስ አሰፋ ታሰሩ

የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ የሺዋስ አሰፋ ዛሬ ለሥራ ጉዳት በሄዱበት፣ ባህርዳር ከተማ ተይዘው መታሰራቸው ተነገረ፡፡

የፓርቲው የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አበበ አካሉ ማብራሪያ አላቸው፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ የሺዋስ አሰፋ ታሰሩ