የሦሥቱ ተቃዋሚ ፓርቲዎች አመራር አባላት አስተያየታቸውን ለፍርድ ቤት በጽሁፍ አስረከቡ

  • መለስካቸው አምሃ
ፍርድ ቤቱ ውሳኔውን ለማሰማት ተለዋጭ ቀጥሮ ሰጥቷል።

የሦሥቱ ተቃዋሚ ፓርቲዎች አመራር አባላት እነ አቶ ዳንኤል ሺበሺ አቃቤ ህግ ከመረጃና ደህንነት አገኘሁት ባለው ማስረጃ ላይ ያላቸውን አስተያየት ለፍርድ ቤት በጽሁፍ አስረከቡ።

ፍርድ ቤቱ ውሳኔውን ለማሰማት ተለዋጭ ቀጥሮ ሰጥቷል።

ዘጋብያችን መለስካቸው አመሀ የፍርድ ቤቱን ሂደት ተከታትሎ ከአዲስ አበባ የላከው ዘገባ ዝርዝሩን ይዟል።

Your browser doesn’t support HTML5

የሦሥቱ ተቃዋሚ ፓርቲዎች አመራር አባላት አስተያየታቸውን ለፍርድ ቤት በጽሁፍ አስረከቡ