“ከካቢኔው ስብጥር ይልቅ በፓርላማው ወካይነት መሠራት አለበት” - ተቃዋሚ ፓርቲዎች

  • እስክንድር ፍሬው
በኢህአዴግና በአጋሮቹ ብቻ የተያዘው የኢትዮጵያ ፓርላማ ከቀጣዩ ሀገርአቀፍ ምርጫ በፊት መስተካከል እንዳለበት የተቃዋሚ ፓርቲዎች ተናገሩ።

መንግሥት ከካቢኔው ስብጥር ይልቅ በፓርላማው ወካይነት ላይ ይበልጥ መሥራት እንዳለበትም ገልፀዋል።

የምርጫ ሥርዓቱ ሊሻሻል እንደሚችል የጠቆመው የኢትዮጵያ መንግሥት

“አሁን ወይም መቼም” በሚል ዘለቀ ያለውን የተቃዋሚዎች አካሄድ ግን ተችቷል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

“ከካቢኔው ስብጥር ይልቅ በፓርላማው ወካይነት መሠራት አለበት” - ተቃዋሚ ፓርቲዎች