ዶ/ር መረራ የቀረበባቸው ክስ የፖለቲካ፣ እርሳቸውም የፖለቲካ እስረኛ መሆናቸውን ገለፁ

  • መለስካቸው አምሃ

ዶ/ር መረራ ጉዲና

ዶ/ር መረራ ጉዲና የቀረበባቸው ክስ የፖለቲካ እንደሆነ እርሳቸውም የፖለቲካ እስረኛ እንደሆኑ ለፍርድ ቤቱ አስታወቁ፡፡

ዶ/ር መረራ ጉዲና የቀረበባቸው ክስ የፖለቲካ እንደሆነ እሳቸውም የፖለቲካ እስረኛ እንደሆኑ ለፍርድ ቤቱ አስታወቁ፡፡ ዳኞች ውሳኔ ሲሰጡ ታሪክን እንዲያስታውሱም አደራ አሉ፡፡

ፍ/ቤቱ ዶ/ር መረራ በጠበቆቻቸው አማካኝነት ያቀረቡዋቸውን የክስ መቃወሚያዎች በአብዛኛው ውድቅ አድርጓል፡፡

ከቀረቡት የክስ መቃዎሚያዎች አንዱ ወደ ሕገ መንግሥት ተርጓሚው አካል እንዲመራ አዘዘ፤ ተለዋጭ ቀጠሮም ሰጥቷል፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

ዶ/ር መረራ የቀረበባቸው ክስ የፖለቲካ፣ እርሳቸውም የፖለቲካ እስረኛ መሆናቸውን ገለፁ