በዚሁ ፍርድ ቤት እንዲከራከርበት የተወሰነው የኢንተርኔት አምደኛ በፈቃዱ ኃይሉ የመከላከያ ምስክሮቹን አሰማ።
አዲስ አበባ —
የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት የጥፋተኝነት ውሳኔ ባስተላለፈባቸው በነዘላለም ወርቅአገኘሁ ላይ የቅጣት ውሳኔ አስታውቋል።
በዚሁ ፍርድ ቤት እንዲከራከርበት የተወሰነው የኢንተርኔት አምደኛ በፈቃዱ ኃይሉ የመከላከያ ምስክሮቹን አሰማ።
ፍርድ ቤቱ የተለያዩ ትዕዛዞችን ሰጥቷል፣ መለስካቸው አምሃ ተከታዩን ልኳል። ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5